አስ-ሳፋት · 132/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ ۝١٣٢
Innahoo min `ibaadinal mu`mineen
📖 በአማርኛ
እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 130-134 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

130سَلَامٌ عَلَىٰ إِلْ يَاسِينَ
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡
131إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
132إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡
133وَإِنَّ لُوطًا لَّمِنَ الْمُرْسَلِينَ
ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡
134إِذْ نَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ أَجْمَعِينَ
እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
132አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 132

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 132 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 132/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 130–134. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Thursday, October 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers