አን-ነጅም · 57/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
أَزِفَتِ الْآزِفَةُ ۝٥٧
Azifatil laazifah
📖 በአማርኛ
ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 55-59 — ሱረቱ አን-ነጅም

55فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?
56هَٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ النُّذُرِ الْأُولَىٰ
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡
57أَزِفَتِ الْآزِفَةُ
ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡
58لَيْسَ لَهَا مِن دُونِ اللَّهِ كَاشِفَةٌ
ለእርሷ ከአላህ ሌላ ገላጭ የላትም፡፡
59أَفَمِنْ هَٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ
ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
57አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 57

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 57 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 57/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 55–59. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers