አን-ነጅም · 56/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
هَٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ النُّذُرِ الْأُولَىٰ ۝٥٦
Haazaa nazeerum minan nuzuril oolaa
📖 በአማርኛ
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 54-58 — ሱረቱ አን-ነጅም

54فَغَشَّاهَا مَا غَشَّىٰ
ያለበሳትንም አለበሳት፡፡
55فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكَ تَتَمَارَىٰ
ከጌታህም ጸጋዎች በየትኛው ትጠራጠራለህ?
56هَٰذَا نَذِيرٌ مِّنَ النُّذُرِ الْأُولَىٰ
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡
57أَزِفَتِ الْآزِفَةُ
ቀራቢይቱ (ኅልፈተ ዓለም) ቀረበች፡፡
58لَيْسَ لَهَا مِن دُونِ اللَّهِ كَاشِفَةٌ
ለእርሷ ከአላህ ሌላ ገላጭ የላትም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
56አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 56

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 56 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የኾነ አስፈራሪ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 56/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 54–58. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers