አል-ሙደተሲር · 37/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ ۝٣٧
Liman shaaa`a minkum any yataqaddama aw yata akhkhar
📖 በአማርኛ
ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 35-39 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

35إِنَّهَا لَإِحْدَى الْكُبَرِ
እርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡
36نَذِيرًا لِّلْبَشَرِ
ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡
37لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ
ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡
38كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ
ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
39إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ
የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
37አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 37

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 37 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ…

ሱረቱ አንቀጽ 37/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 35–39. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers