አል-ሙርሳላት · 40/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ۝٤٠
Wailuny yawma`izil lilmukazzibeen
📖 በአማርኛ
ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

38هَٰذَا يَوْمُ الْفَصْلِ ۖ جَمَعْنَاكُمْ وَالْأَوَّلِينَ
ይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡
39فَإِن كَانَ لَكُمْ كَيْدٌ فَكِيدُونِ
ለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡
40وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
41إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي ظِلَالٍ وَعُيُونٍ
ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
42وَفَوَاكِهَ مِمَّا يَشْتَهُونَ
ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 40

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 40/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers