አል-ሙርሳላት · 7/50
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሙርሳላት
إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَاقِعٌ ۝٧
Innamaa too`adoona lawaaqi
📖 በአማርኛ
ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 5-9 — አል-ሙርሳላት

5فَالْمُلْقِيَاتِ ذِكْرًا
መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣
6عُذْرًا أَوْ نُذْرًا
ምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡
7إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَوَاقِعٌ
ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡
8فَإِذَا النُّجُومُ طُمِسَتْ
ከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡
9وَإِذَا السَّمَاءُ فُرِجَتْ
ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 7

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/50 — አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሙርሳላት ስሙ, አል-ሙርሳላት ትርጉም, አል-ሙርሳላት mp3, አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers