አን-ነበእ · 28/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
وَكَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كِذَّابًا ۝٢٨
Wa kazzabu bi aayaa tina kizzaba
📖 በአማርኛ
በአንቀጾቻችንም ማስተባበልን አስተባበሉና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አን-ነበእ

26جَزَاءً وِفَاقًا
ተስማሚን ምንዳ ይምመነዳሉ፡፡
27إِنَّهُمْ كَانُوا لَا يَرْجُونَ حِسَابًا
እነርሱ ምርመራን የማይፈሩ ነበሩና፡፡
28وَكَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كِذَّابًا
በአንቀጾቻችንም ማስተባበልን አስተባበሉና፡፡
29وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ كِتَابًا
ነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡
30فَذُوقُوا فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًا
ቅመሱም ቅጣትንም እንጅ (ሌላን) አንጨምራችሁም (ይባላሉ)፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 28

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በአንቀጾቻችንም ማስተባበልን አስተባበሉና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 28/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers