አን-ነበእ · 29/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ كِتَابًا ۝٢٩
Wa kulla shai-in ahsai naahu kitaa ba
📖 በአማርኛ
ነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 27-31 — ሱረቱ አን-ነበእ

27إِنَّهُمْ كَانُوا لَا يَرْجُونَ حِسَابًا
እነርሱ ምርመራን የማይፈሩ ነበሩና፡፡
28وَكَذَّبُوا بِآيَاتِنَا كِذَّابًا
በአንቀጾቻችንም ማስተባበልን አስተባበሉና፡፡
29وَكُلَّ شَيْءٍ أَحْصَيْنَاهُ كِتَابًا
ነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡
30فَذُوقُوا فَلَن نَّزِيدَكُمْ إِلَّا عَذَابًا
ቅመሱም ቅጣትንም እንጅ (ሌላን) አንጨምራችሁም (ይባላሉ)፡፡
31إِنَّ لِلْمُتَّقِينَ مَفَازًا
ለጥንቁቆቹ መዳኛ ስፍራ አልላቸው፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
29አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 29

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 29 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነገሩንም ሁሉ የተጻፈ ሲኾን አጠቃለልነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 29/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 27–31. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers