አት-ተክዊር · 13/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
وَإِذَا الْجَنَّةُ أُزْلِفَتْ ۝١٣
Wa izal jannatu uzlifat
📖 በአማርኛ
ገነትም በተቀረበች ጊዜ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አት-ተክዊር

11وَإِذَا السَّمَاءُ كُشِطَتْ
ሰማይም በተገሸለጠች ጊዜ፤
12وَإِذَا الْجَحِيمُ سُعِّرَتْ
ገሀነምም በተነደደች ጊዜ፤
13وَإِذَا الْجَنَّةُ أُزْلِفَتْ
ገነትም በተቀረበች ጊዜ፤
14عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا أَحْضَرَتْ
ነፍስ ሁሉ (ከሥራ) ያቀረበችውን ታውቃለች፤
15فَلَا أُقْسِمُ بِالْخُنَّسِ
ተመላሾችም በኾኑት (ዐዋድያት) እምላለሁ፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 13

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ገነትም በተቀረበች ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 13/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers