አል-ኢንፊጣር · 11/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
كِرَامًا كَاتِبِينَ ۝١١
Kiraaman kaatibeen
📖 በአማርኛ
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

9كَلَّا بَلْ تُكَذِّبُونَ بِالدِّينِ
ተከልከሉ፤ በእውነቱ በፍርዱ ቀን ታስተባብላላችሁ፡፡
10وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ
በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤
11كِرَامًا كَاتِبِينَ
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡
12يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡
13إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 11

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers