አል-ኢንፊጣር · 12/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር
يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ ۝١٢
Ya`lamoona ma taf`aloon
📖 በአማርኛ
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር

10وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ
በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤
11كِرَامًا كَاتِبِينَ
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡
12يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡
13إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
14وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
አል-ኢንፊጣርቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንፊጣር 12

ሱረቱ አል-ኢንፊጣር አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/19 — ሱረቱ አል-ኢንፊጣር الإنفطار (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር mp3, ሱረቱ አል-ኢንፊጣር pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers