አል-ሙጦፊፊን · 6/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ ۝٦
Yawma yaqoomun naasu li Rabbil `aalameen
📖 በአማርኛ
ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

4أَلَا يَظُنُّ أُولَٰئِكَ أَنَّهُم مَّبْعُوثُونَ
እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን?
5لِيَوْمٍ عَظِيمٍ
በታላቁ ቀን፡፡
6يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ
ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡
7كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ
በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡
8وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 6

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers