አል-ፈጅር · 12/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ ۝١٢
Fa aksaroo feehal fasaad
📖 በአማርኛ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አል-ፈጅር

10وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِ
በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡
11الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡
12فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)
13فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡
14إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 12

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)

ሱረቱ አንቀጽ 12/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers