አል-ፈጅር · 11/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ ۝١١
Allazeena taghaw fil bilaad
📖 በአማርኛ
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ፈጅር

9وَثَمُودَ الَّذِينَ جَابُوا الصَّخْرَ بِالْوَادِ
በሰሙድም በእነዚያ በሸለቆው ቋጥኝን የቆረጡ በኾኑት፡፡
10وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِ
በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡
11الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡
12فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)
13فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 11

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers