አል-ፈጅር · 13/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ ۝١٣
Fasabba `alaihim Rabbuka sawta `azaab
📖 በአማርኛ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 11-15 — ሱረቱ አል-ፈጅር

11الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡
12فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)
13فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡
14إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡
15فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 13

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers