ጣሀ · 9/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
وَهَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰ ۝٩
Wa hal ataaka hadeesu Moosa
📖 በአማርኛ
የሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ ጣሀ

7وَإِن تَجْهَرْ بِالْقَوْلِ فَإِنَّهُ يَعْلَمُ السِّرَّ وَأَخْفَى
በንግግር ብትጮህ (አላህ ከጩኸቱ የተብቃቃ ነው)፡፡ እርሱ ምስጢርን በጣም የተደበቀንም ያውቃልና፡፡
8اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ
አላህ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ለእርሱ መልካሞች የኾኑ ስሞች አልሉት፡፡
9وَهَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ مُوسَىٰ
የሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል፡፡
10إِذْ رَأَىٰ نَارًا فَقَالَ لِأَهْلِهِ امْكُثُوا إِنِّي آنَسْتُ نَارًا لَّعَلِّي آتِيكُم مِّنْهَا بِقَبَسٍ أَوْ أَجِدُ عَلَى النَّارِ هُدًى
እሳትን ባየና ለቤተሰቦቹ፡- (እዚህ) «ቆዩ፤ እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ችቦን ላመጣላችሁ፤ ወይም እሳቲቱ ዘንድ መሪን ላገኝ እከጅላለሁ» ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡
11فَلَمَّا أَتَاهَا نُودِيَ يَا مُوسَىٰ
በመጣትም ጊዜ «ሙሳ ሆይ» በማለት ተጠራ፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 9

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers