አል-ዐንከቡት · 2/69
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐንከቡት
أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ ۝٢
Ahasiban naasu anyu yutrakooo any yaqoolooo aamannaa wa hum la yuftanoon
📖 በአማርኛ
ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አል-ዐንከቡት

1الم
አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)
2أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን
3وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ
እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡
4أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ السَّيِّئَاتِ أَن يَسْبِقُونَا ۚ سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ
ይልቁንም እነዚያ መጥፎዎችን ሥራዎች የሚሠሩት ሊያመልጡን ይጠረጥራሉን ያ የሚፈርዱት (ፍርድ) ከፋ፡፡
አል-ዐንከቡትቁርአን ማውጫ
69አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐንከቡት 2

ሱረቱ አል-ዐንከቡት አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን

ሱረቱ አንቀጽ 2/69 — ሱረቱ አል-ዐንከቡት العنكبوت (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐንከቡት ስሙ, ሱረቱ አል-ዐንከቡት ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐንከቡት mp3, ሱረቱ አል-ዐንከቡት pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers