አስ-ሳፋት · 108/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ ۝١٠٨
Wa taraknaa `alaihi fil aakhireen
📖 በአማርኛ
በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 106-110 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

106إِنَّ هَٰذَا لَهُوَ الْبَلَاءُ الْمُبِينُ
ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡
107وَفَدَيْنَاهُ بِذِبْحٍ عَظِيمٍ
በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡
108وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡
109سَلَامٌ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ
ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡
110كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
108አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 108

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 108 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 108/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 106–110. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers