አስ-ሳፋት · 109/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
سَلَامٌ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ ۝١٠٩
Salaamun `alaaa Ibraaheem
📖 በአማርኛ
ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 107-111 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

107وَفَدَيْنَاهُ بِذِبْحٍ عَظِيمٍ
በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡
108وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡
109سَلَامٌ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ
ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡
110كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
111إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ በእርግጥ ካመኑት ባሮቻችን ነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
109አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 109

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 109 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 109/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 107–111. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers