ሳድ · 2/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي عِزَّةٍ وَشِقَاقٍ ۝٢
Balil lazeena kafaroo fee `izzatilnw wa shiqaaq
📖 በአማርኛ
ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ ሳድ

1ص ۚ وَالْقُرْآنِ ذِي الذِّكْرِ
ጸ. (ሷድ) የክብር ባለቤት በሆነው ቁርኣን እምላለሁ (ብዙ አማልክት አሉ እንደሚሉት አይደለም)፡፡
2بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي عِزَّةٍ وَشِقَاقٍ
ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡
3كَمْ أَهْلَكْنَا مِن قَبْلِهِم مِّن قَرْنٍ فَنَادَوا وَّلَاتَ حِينَ مَنَاصٍ
ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል፡፡ (ጊዜው) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ ሳይሆንም (ለእርዳታ) ተጣሩ፡፡
4وَعَجِبُوا أَن جَاءَهُم مُّنذِرٌ مِّنْهُمْ ۖ وَقَالَ الْكَافِرُونَ هَٰذَا سَاحِرٌ كَذَّابٌ
ከእነርሱ የሆነ አስፈራሪም ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም «ይህ ድግምተኛ (ጠንቋይ) ውሸታም ነው» አሉ፡፡
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 2

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers