አድ-ዱኻን · 46/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
كَغَلْيِ الْحَمِيمِ ۝٤٦
Kaghalyil hameem
📖 በአማርኛ
እንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 44-48 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

44طَعَامُ الْأَثِيمِ
የኀጢኣተኛው ምግብ ነው፡፡
45كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ
እንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡
46كَغَلْيِ الْحَمِيمِ
እንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡
47خُذُوهُ فَاعْتِلُوهُ إِلَىٰ سَوَاءِ الْجَحِيمِ
ያዙት፤ ወደ ገሀነም መካከልም በኀይል ጎትቱት፡፡
48ثُمَّ صُبُّوا فَوْقَ رَأْسِهِ مِنْ عَذَابِ الْحَمِيمِ
ከዚያም «ከራሱ በላይ ከፈላ ውሃ ስቃይ አንቧቡበት፡፡»
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 46

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 46/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 44–48. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers