አል-ቀመር · 54/55
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀመር
إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَهَرٍ ۝٥٤
Innal muttaqeena fee jannaatinw wa nahar
📖 በአማርኛ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 52-55 — ሱረቱ አል-ቀመር

52وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡
53وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡
54إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَهَرٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡
55فِي مَقْعَدِ صِدْقٍ عِندَ مَلِيكٍ مُّقْتَدِرٍ
(እነርሱም ውድቅ ቃልና መውወንጀል በሌለበት) በእውነት መቀመጫ ውስጥ ቻይ የሆነው ንጉሥ ዘንድ ናቸው፡፡
አል-ቀመርቁርአን ማውጫ
55አንቀጽ
MeccanRevelation
54አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀመር 54

ሱረቱ አል-ቀመር አንቀጽ 54 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 54/55 — ሱረቱ አል-ቀመር القمر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀመር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀመር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀመር mp3, ሱረቱ አል-ቀመር pdf. አንቀጽ 52–55. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers