አል-ቀመር · 53/55
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀመር
وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ ۝٥٣
Wa kullu sagheerinw wa kabeerim mustatar
📖 በአማርኛ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 51-55 — ሱረቱ አል-ቀመር

51وَلَقَدْ أَهْلَكْنَا أَشْيَاعَكُمْ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ
ብጤዎቻችሁንም በእርግጥ አጠፋን፡፡ ተገሳጭም አልለን?
52وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡
53وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡
54إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي جَنَّاتٍ وَنَهَرٍ
አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በወንዞች ውስጥ ናቸው፡፡
55فِي مَقْعَدِ صِدْقٍ عِندَ مَلِيكٍ مُّقْتَدِرٍ
(እነርሱም ውድቅ ቃልና መውወንጀል በሌለበት) በእውነት መቀመጫ ውስጥ ቻይ የሆነው ንጉሥ ዘንድ ናቸው፡፡
አል-ቀመርቁርአን ማውጫ
55አንቀጽ
MeccanRevelation
53አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀመር 53

ሱረቱ አል-ቀመር አንቀጽ 53 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 53/55 — ሱረቱ አል-ቀመር القمر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀመር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀመር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀመር mp3, ሱረቱ አል-ቀመር pdf. አንቀጽ 51–55. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers