አር-ራህማን · 23/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ۝٢٣
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
📖 በአማርኛ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 21-25 — ሱረቱ አር-ራህማን

21فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›
22يَخْرُجُ مِنْهُمَا اللُّؤْلُؤُ وَالْمَرْجَانُ
ሉልና መርጃን ከሁለቱ ይወጣል፡፡
23فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
24وَلَهُ الْجَوَارِ الْمُنشَآتُ فِي الْبَحْرِ كَالْأَعْلَامِ
እንደ ጋራዎች ኾነው በባሕር ውስጥ የተሠሩት ተንሻለዮቹም (ታንኳዎች) የእርሱ ናቸው፡፡
25فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
23አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 23

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 23 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

ሱረቱ አንቀጽ 23/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 21–25. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers