አር-ራህማን · 28/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ۝٢٨
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
📖 በአማርኛ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 26-30 — ሱረቱ አር-ራህማን

26كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ
በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡
27وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ
የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡
28فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
29يَسْأَلُهُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ كُلَّ يَوْمٍ هُوَ فِي شَأْنٍ
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው፡፡
30فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?›
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
28አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 28

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 28 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

ሱረቱ አንቀጽ 28/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 26–30. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers