አል-ዋቂዐ · 25/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا ۝٢٥
Laa yasma`oona feehaa laghwanw wa laa taaseemaa
📖 በአማርኛ
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

23كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡
24جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
25لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡
26إِلَّا قِيلًا سَلَامًا سَلَامًا
ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡
27وَأَصْحَابُ الْيَمِينِ مَا أَصْحَابُ الْيَمِينِ
የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች!
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 25

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers