አል-ዋቂዐ · 24/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ۝٢٤
Jazaaa`am bimaa kaanoo ya`maloon
📖 በአማርኛ
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

22وَحُورٌ عِينٌ
ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡
23كَأَمْثَالِ اللُّؤْلُؤِ الْمَكْنُونِ
ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡
24جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡
25لَا يَسْمَعُونَ فِيهَا لَغْوًا وَلَا تَأْثِيمًا
በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡
26إِلَّا قِيلًا سَلَامًا سَلَامًا
ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 24

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers