አል-ዋቂዐ · 69/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
أَأَنتُمْ أَنزَلْتُمُوهُ مِنَ الْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ الْمُنزِلُونَ ۝٦٩
A-antum anzaltumoohu minal muzni am nahnul munziloon
📖 በአማርኛ
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 67-71 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

67بَلْ نَحْنُ مَحْرُومُونَ
«በእርግጥም እኛ (ከመጠቀም) የተከለከልን ነን» (ትሉ ነበር)፡፡
68أَفَرَأَيْتُمُ الْمَاءَ الَّذِي تَشْرَبُونَ
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?
69أَأَنتُمْ أَنزَلْتُمُوهُ مِنَ الْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ الْمُنزِلُونَ
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?
70لَوْ نَشَاءُ جَعَلْنَاهُ أُجَاجًا فَلَوْلَا تَشْكُرُونَ
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር፡፡ አታመሰግኑምን?
71أَفَرَأَيْتُمُ النَّارَ الَّتِي تُورُونَ
ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን?
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
69አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 69

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 69 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?

ሱረቱ አንቀጽ 69/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 67–71. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers