አል-ዋቂዐ · 68/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
أَفَرَأَيْتُمُ الْمَاءَ الَّذِي تَشْرَبُونَ ۝٦٨
Afara`aytumul maaa`allazee tashraboon
📖 በአማርኛ
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 66-70 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

66إِنَّا لَمُغْرَمُونَ
«እኛ በዕዳ ተያዦች ነን፡፡
67بَلْ نَحْنُ مَحْرُومُونَ
«በእርግጥም እኛ (ከመጠቀም) የተከለከልን ነን» (ትሉ ነበር)፡፡
68أَفَرَأَيْتُمُ الْمَاءَ الَّذِي تَشْرَبُونَ
ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?
69أَأَنتُمْ أَنزَلْتُمُوهُ مِنَ الْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ الْمُنزِلُونَ
እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን?
70لَوْ نَشَاءُ جَعَلْنَاهُ أُجَاجًا فَلَوْلَا تَشْكُرُونَ
ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር፡፡ አታመሰግኑምን?
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
68አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 68

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 68 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን?

ሱረቱ አንቀጽ 68/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 66–70. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers