አል-ሙደተሲር · 36/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
نَذِيرًا لِّلْبَشَرِ ۝٣٦
Nazeeral lilbashar
📖 በአማርኛ
ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 34-38 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

34وَالصُّبْحِ إِذَا أَسْفَرَ
በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡
35إِنَّهَا لَإِحْدَى الْكُبَرِ
እርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡
36نَذِيرًا لِّلْبَشَرِ
ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡
37لِمَن شَاءَ مِنكُمْ أَن يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ
ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡
38كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ
ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
36አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 36

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 36 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 36/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 34–38. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers