አል-ሙርሳላት · 15/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ۝١٥
Wailuny yawma `izillilmukazzibeen
📖 በአማርኛ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

13لِيَوْمِ الْفَصْلِ
ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡
14وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الْفَصْلِ
የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
15وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
16أَلَمْ نُهْلِكِ الْأَوَّلِينَ
የፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን?
17ثُمَّ نُتْبِعُهُمُ الْآخِرِينَ
ከዚያም የኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 15

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers