አል-ፈጅር · 14/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ ۝١٤
Inna Rabbaka labil mirsaad
📖 በአማርኛ
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አል-ፈጅር

12فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)
13فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ
በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡
14إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ
ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡
15فَأَمَّا الْإِنسَانُ إِذَا مَا ابْتَلَاهُ رَبُّهُ فَأَكْرَمَهُ وَنَعَّمَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَكْرَمَنِ
ሰውማ ጌታው በሞከረው ጊዜ፣ ባከበረውና ባጣቀመውም (ጊዜ) «ጌታዬ አከበረኝ (አበለጠኝ)» ይላል፡፡
16وَأَمَّا إِذَا مَا ابْتَلَاهُ فَقَدَرَ عَلَيْهِ رِزْقَهُ فَيَقُولُ رَبِّي أَهَانَنِ
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 14

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers