አል-ፈጅር · 6/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍ ۝٦
Alam tara kaifa fa`ala rabbuka bi`aad
📖 በአማርኛ
ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ፈጅር

4وَاللَّيْلِ إِذَا يَسْرِ
በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡
5هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍ
በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?
6أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍ
ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?
7إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِ
በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡
8الَّتِي لَمْ يُخْلَقْ مِثْلُهَا فِي الْبِلَادِ
በዚያች ብጤዋ በአገሮች ውስጥ ያልተፈጠረ በኾነችው፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 6

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?

ሱረቱ አንቀጽ 6/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers