አል-ፈጅር · 5/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍ ۝٥
Hal fee zaalika qasamul lizee hijr
📖 በአማርኛ
በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ፈጅር

3وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ
በጥንዱም በነጠላውም፡፡
4وَاللَّيْلِ إِذَا يَسْرِ
በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡
5هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍ
በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?
6أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍ
ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?
7إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِ
በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 5

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?

ሱረቱ አንቀጽ 5/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers