አል-ፈጅር · 7/30
ትርጉም ፊደሎች — አል-ፈጅር
إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِ ۝٧
Iramaa zaatil `imaad
📖 በአማርኛ
በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 5-9 — አል-ፈጅር

5هَلْ فِي ذَٰلِكَ قَسَمٌ لِّذِي حِجْرٍ
በዚህ (መሓላ) ለባለ አእምሮ ታላቅ መሓላ አለበትን?
6أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِعَادٍ
ጌታህ በዓድ እንዴት እንደ ሠራ አታውቅምን?
7إِرَمَ ذَاتِ الْعِمَادِ
በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡
8الَّتِي لَمْ يُخْلَقْ مِثْلُهَا فِي الْبِلَادِ
በዚያች ብጤዋ በአገሮች ውስጥ ያልተፈጠረ በኾነችው፡፡
9وَثَمُودَ الَّذِينَ جَابُوا الصَّخْرَ بِالْوَادِ
በሰሙድም በእነዚያ በሸለቆው ቋጥኝን የቆረጡ በኾኑት፡፡
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 7

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በኢረም በባለ ረዣዢሚቱ አዕማድ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 7/30 — አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ፈጅር ስሙ, አል-ፈጅር ትርጉም, አል-ፈጅር mp3, አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers