አል-ዐለቅ · 1/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐለቅ
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ ۝١
Iqra bismi rab bikal lazee khalaq
📖 በአማርኛ
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ዐለቅ

1اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡
2خَلَقَ الْإِنسَانَ مِنْ عَلَقٍ
ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡
3اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ
አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤
አል-ዐለቅቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐለቅ 1

ሱረቱ አል-ዐለቅ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/19 — ሱረቱ አል-ዐለቅ العلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐለቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ዐለቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐለቅ mp3, ሱረቱ አል-ዐለቅ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers