አል-አንቢያ · 15/112
ትርጉም ፊደሎች — አል-አንቢያ
فَمَا زَالَت تِّلْكَ دَعْوَاهُمْ حَتَّىٰ جَعَلْنَاهُمْ حَصِيدًا خَامِدِينَ ۝١٥
Famaa zaalat tilka da`waahum hattaa ja`alnaahum haseedan khaamideen
📖 በአማርኛ
የታጨዱ ሬሳዎችም እስካደረግናቸው ድረስ ይህቺ ጠሪያቸው ከመኾን አልተወገደችም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — አል-አንቢያ

13لَا تَرْكُضُوا وَارْجِعُوا إِلَىٰ مَا أُتْرِفْتُمْ فِيهِ وَمَسَاكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْأَلُونَ
አትገሥግሡ፤ ትለመኑም ይኾናልና፡፡ በእርሱ ወደ ተቀማጠላችሁበት ጸጋ ወደ መኖሪያዎቻችሁም ተመለሱ (ይባላሉ)፡፡
14قَالُوا يَا وَيْلَنَا إِنَّا كُنَّا ظَالِمِينَ
«ዋ ጥፋታችን! እኛ በእርግጥ በዳዮች ነበርን» ይላሉ፡፡
15فَمَا زَالَت تِّلْكَ دَعْوَاهُمْ حَتَّىٰ جَعَلْنَاهُمْ حَصِيدًا خَامِدِينَ
የታጨዱ ሬሳዎችም እስካደረግናቸው ድረስ ይህቺ ጠሪያቸው ከመኾን አልተወገደችም፡፡
16وَمَا خَلَقْنَا السَّمَاءَ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا لَاعِبِينَ
ሰማይንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡
17لَوْ أَرَدْنَا أَن نَّتَّخِذَ لَهْوًا لَّاتَّخَذْنَاهُ مِن لَّدُنَّا إِن كُنَّا فَاعِلِينَ
መጫወቻን (ሚስትና ልጅን) ልንይዝ በሻን ኖሮ ከእኛ ዘንድ በያዝነው ነበር፡፡ (ግን) ሠሪዎች አይደለንም፡፡
አል-አንቢያቁርአን ማውጫ
112አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-አንቢያ 15

ሱረቱ አል-አንቢያ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የታጨዱ ሬሳዎችም እስካደረግናቸው ድረስ ይህቺ ጠሪያቸው ከመኾን አልተወገደችም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/112 — አል-አንቢያ الأنبياء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-አንቢያ ስሙ, አል-አንቢያ ትርጉም, አል-አንቢያ mp3, አል-አንቢያ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers