አሽ-ሹዐራ · 151/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَلَا تُطِيعُوا أَمْرَ الْمُسْرِفِينَ ۝١٥١
Wa laa tutee`ooo amral musrifeen
📖 በአማርኛ
«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 149-153 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

149وَتَنْحِتُونَ مِنَ الْجِبَالِ بُيُوتًا فَارِهِينَ
«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡
150فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
151وَلَا تُطِيعُوا أَمْرَ الْمُسْرِفِينَ
«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡
152الَّذِينَ يُفْسِدُونَ فِي الْأَرْضِ وَلَا يُصْلِحُونَ
«የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን፡፡»
153قَالُوا إِنَّمَا أَنتَ مِنَ الْمُسَحَّرِينَ
(እነሱም) አሉ «አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
151አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 151

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 151 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 151/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 149–153. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers