ሉቅማን · 3/34
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሉቅማን
هُدًى وَرَحْمَةً لِّلْمُحْسِنِينَ ۝٣
Hudanw wa rahmatal lilmuhsineen
📖 በአማርኛ
ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ ሉቅማን

1الم
አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡
2تِلْكَ آيَاتُ الْكِتَابِ الْحَكِيمِ
ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡
3هُدًى وَرَحْمَةً لِّلْمُحْسِنِينَ
ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡
4الَّذِينَ يُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَيُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَهُم بِالْآخِرَةِ هُمْ يُوقِنُونَ
ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም ለሚሰጡት፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት፡፡
5أُولَٰئِكَ عَلَىٰ هُدًى مِّن رَّبِّهِمْ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ
እነዚያ ከጌታቸው በሆነ ቅን መንገድ ላይ ናቸው፡፡ እነዚያም እነርሱ ምኞታቸውን ያገኙ ናቸው፡፡
ሉቅማንቁርአን ማውጫ
34አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — ሉቅማን 3

ሱረቱ ሉቅማን አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/34 — ሱረቱ ሉቅማን لقمان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሉቅማን ስሙ, ሱረቱ ሉቅማን ትርጉም, ሱረቱ ሉቅማን mp3, ሱረቱ ሉቅማን pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers