ያሲን · 25/83
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ያሲን
إِنِّي آمَنتُ بِرَبِّكُمْ فَاسْمَعُونِ ۝٢٥
Inneee aamantu bi Rabbikum fasma`oon
📖 በአማርኛ
«እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤» (አለ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ ያሲን

23أَأَتَّخِذُ مِن دُونِهِ آلِهَةً إِن يُرِدْنِ الرَّحْمَٰنُ بِضُرٍّ لَّا تُغْنِ عَنِّي شَفَاعَتُهُمْ شَيْئًا وَلَا يُنقِذُونِ
«ከእርሱ ሌላ አማልክትን እይዛለሁን? አልረህማን በጉዳት ቢሻኝ ምልጃቸው ከእኔ (ለመመለስ) ምንም አትጠቅመኝም፤ አያድኑኝምም፡፡
24إِنِّي إِذًا لَّفِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ
«እኔ ያን ጊዜ በግልጽ ስህተት ውስጥ ነኝ፡፡
25إِنِّي آمَنتُ بِرَبِّكُمْ فَاسْمَعُونِ
«እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤» (አለ)፡፡
26قِيلَ ادْخُلِ الْجَنَّةَ ۖ قَالَ يَا لَيْتَ قَوْمِي يَعْلَمُونَ
«ገነትን ግባ» ተባለ፡፡ (እርሱም) አለ፡- «ወገኖቼ ቢያውቁ እመኛለሁ፡፡
27بِمَا غَفَرَ لِي رَبِّي وَجَعَلَنِي مِنَ الْمُكْرَمِينَ
«ጌታዬ ለእኔ ምሕረት ያደረገልኝና ከተከበሩትም ያደረገኝ መኾኑን፡፡»
ያሲንቁርአን ማውጫ
83አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — ያሲን 25

ሱረቱ ያሲን አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤» (አለ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/83 — ሱረቱ ያሲን يس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ያሲን ስሙ, ሱረቱ ያሲን ትርጉም, ሱረቱ ያሲን mp3, ሱረቱ ያሲን pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers