አስ-ሳፋት · 130/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
سَلَامٌ عَلَىٰ إِلْ يَاسِينَ ۝١٣٠
Salaamun `alaaa Ilyaaseen
📖 በአማርኛ
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 128-132 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

128إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡
129وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በእርሱ ላይም በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንለት፡፡
130سَلَامٌ عَلَىٰ إِلْ يَاسِينَ
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡
131إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
132إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
130አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 130

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 130 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 130/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 128–132. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers