አስ-ሳፋት · 74/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ ۝٧٤
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
📖 በአማርኛ
ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 72-76 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

72وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا فِيهِم مُّنذِرِينَ
በውስጣቸውም አስፈራሪዎችን በእርግጥ ልከናል፡፡
73فَانظُرْ كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُنذَرِينَ
የተስፈራሪዎቹም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡
74إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡
75وَلَقَدْ نَادَانَا نُوحٌ فَلَنِعْمَ الْمُجِيبُونَ
ኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን!
76وَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
74አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 74

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 74 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 74/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 72–76. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers