ሳድ · 79/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
قَالَ رَبِّ فَأَنظِرْنِي إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ ۝٧٩
Qaala Rabbi fa anzirneee ilaa Yawmi yub`asoon
📖 በአማርኛ
«ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝም» አለ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 77-81 — ሱረቱ ሳድ

77قَالَ فَاخْرُجْ مِنْهَا فَإِنَّكَ رَجِيمٌ
(አላህ) አለው «ከእርሷ ውጣ፤ አንተ የተባረርክ ነህና፡፡»
78وَإِنَّ عَلَيْكَ لَعْنَتِي إِلَىٰ يَوْمِ الدِّينِ
«እርግማኔም እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ ባንተ ላይ ይኹን፡፡»
79قَالَ رَبِّ فَأَنظِرْنِي إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
«ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝም» አለ፡፡
80قَالَ فَإِنَّكَ مِنَ الْمُنظَرِينَ
(አላህም) አለው «አንተ ከሚቆዩት ነህ፡፡»
81إِلَىٰ يَوْمِ الْوَقْتِ الْمَعْلُومِ
«እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
79አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 79

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 79 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝም» አለ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 79/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 77–81. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers