አዝ-ዙኽሩፍ · 89/89
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ
فَاصْفَحْ عَنْهُمْ وَقُلْ سَلَامٌ ۚ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ ۝٨٩
Fasfah `anhum wa qul salaam; fasawfa ya`lamoon
📖 በአማርኛ
እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም፡፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 87-89 — ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ

87وَلَئِن سَأَلْتَهُم مَّنْ خَلَقَهُمْ لَيَقُولُنَّ اللَّهُ ۖ فَأَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ
ማን እንደፈጠራቸውም ብትጠይቃቸው «በእርግጥ አላህ ነው» ይላሉ፡፡ ታዲያ (ከእምነት) ወዴት ይዞራሉ፡፡
88وَقِيلِهِ يَا رَبِّ إِنَّ هَٰؤُلَاءِ قَوْمٌ لَّا يُؤْمِنُونَ
(ነቢዩ) ጌታዬ ሆይ! እነዚህ የማያምኑ ሕዝቦች ናቸው፤ የማለቱም (ዕውቀት አላህ ዘንድ ነው)፡፡
89فَاصْفَحْ عَنْهُمْ وَقُلْ سَلَامٌ ۚ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም፡፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ፡፡
አዝ-ዙኽሩፍቁርአን ማውጫ
89አንቀጽ
MeccanRevelation
89አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዙኽሩፍ 89

ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ አንቀጽ 89 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም፡፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 89/89 — ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ الزخرف (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ mp3, ሱረቱ አዝ-ዙኽሩፍ pdf. አንቀጽ 87–89. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers