አት-ጡር · 9/49
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ጡር
يَوْمَ تَمُورُ السَّمَاءُ مَوْرًا ۝٩
Yawma tamoorus samaaa`u mawraa
📖 በአማርኛ
ሰማይ ብርቱ መዞርን በምትዞርበት ቀን (ይኾናል)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አት-ጡር

7إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ لَوَاقِعٌ
የጌታህ ቅጣት በእርግጥ ወዳቂ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡
8مَّا لَهُ مِن دَافِعٍ
ለእርሱ ምንም ገፍታሪ የለውም፡፡
9يَوْمَ تَمُورُ السَّمَاءُ مَوْرًا
ሰማይ ብርቱ መዞርን በምትዞርበት ቀን (ይኾናል)፡፡
10وَتَسِيرُ الْجِبَالُ سَيْرًا
ተራራዎችም መኼድን በሚኼዱበት (ቀን)፡፡
11فَوَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮችም ያን ጊዜ ወዮላቸው፡፡
አት-ጡርቁርአን ማውጫ
49አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አት-ጡር 9

ሱረቱ አት-ጡር አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰማይ ብርቱ መዞርን በምትዞርበት ቀን (ይኾናል)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/49 — ሱረቱ አት-ጡር الطور (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ጡር ስሙ, ሱረቱ አት-ጡር ትርጉም, ሱረቱ አት-ጡር mp3, ሱረቱ አት-ጡር pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers