አል-ዋቂዐ · 19/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
لَّا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ ۝١٩
Laa yusadda`oona `anhaa wa laa yunzifoon
📖 በአማርኛ
ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

17يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ
በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡
18بِأَكْوَابٍ وَأَبَارِيقَ وَكَأْسٍ مِّن مَّعِينٍ
ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችና በኩስኩስቶች በጽዋም (በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ)፡፡
19لَّا يُصَدَّعُونَ عَنْهَا وَلَا يُنزِفُونَ
ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡
20وَفَاكِهَةٍ مِّمَّا يَتَخَيَّرُونَ
ከሚመርጡትም ዓይነት በእሸቶች፡፡
21وَلَحْمِ طَيْرٍ مِّمَّا يَشْتَهُونَ
ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 19

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 19/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers