አል-ቀላም · 3/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍ ۝٣
Wa inna laka la ajran ghaira mamnoon
📖 በአማርኛ
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ቀላም

1ن ۚ وَالْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ
ነ.(ኑን)፤ በብርእ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት፡፡
2مَا أَنتَ بِنِعْمَةِ رَبِّكَ بِمَجْنُونٍ
አንተ በጌታህ ጸጋ የተጎናጸፍክ ስትኾን ዕብድ አይደለህም፡፡
3وَإِنَّ لَكَ لَأَجْرًا غَيْرَ مَمْنُونٍ
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡
4وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡
5فَسَتُبْصِرُ وَيُبْصِرُونَ
ወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 3

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers