አል-ሀቅቃ · 32/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
ثُمَّ فِي سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَاسْلُكُوهُ ۝٣٢
Summa fee silsilatin zar`uhaa sab`oona ziraa`an faslukooh
📖 በአማርኛ
«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 30-34 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

30خُذُوهُ فَغُلُّوهُ
«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡
31ثُمَّ الْجَحِيمَ صَلُّوهُ
«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡
32ثُمَّ فِي سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَاسْلُكُوهُ
«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»
33إِنَّهُ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِ
እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡
34وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ
ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
32አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 32

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 32 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 32/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 30–34. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers