አል-ሀቅቃ · 31/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
ثُمَّ الْجَحِيمَ صَلُّوهُ ۝٣١
Summal Jaheema sallooh
📖 በአማርኛ
«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 29-33 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

29هَلَكَ عَنِّي سُلْطَانِيَهْ
«ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ» (ይላል)፡፡
30خُذُوهُ فَغُلُّوهُ
«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡
31ثُمَّ الْجَحِيمَ صَلُّوهُ
«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡
32ثُمَّ فِي سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَاسْلُكُوهُ
«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡»
33إِنَّهُ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِاللَّهِ الْعَظِيمِ
እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
31አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 31

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 31 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 31/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 29–33. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers