አል-ሙደተሲር · 42/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ ۝٤٢
Maa salakakum fee saqar
📖 በአማርኛ
(ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 40-44 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

40فِي جَنَّاتٍ يَتَسَاءَلُونَ
(እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡
41عَنِ الْمُجْرِمِينَ
ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡
42مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ
(ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»
43قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ
(እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡
44وَلَمْ نَكُ نُطْعِمُ الْمِسْكِينَ
«ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
42አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 42

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 42 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»

ሱረቱ አንቀጽ 42/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 40–44. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers